ሀይሌ ብርቱ ሰው❗️

Sariyose 




የአርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተቀሰቀሰው ሁኔታ ዝዋይ ከተማ በሚገኘው የሀይሌ ሪዞርት ላይ በተሰነዘረ ጥቃት  80 በመቶ ውድመት ደርሶበት ስራ አቆሞ የነበረ ሲሆን አሁን እድሳቱ ተጠናቆ ዛሬ ስራ ጀምሯል።