Sariyose
በሽሬ ቅርንጫፍ የወርቅ መሸጫ ማዕከል የነበረ 369.921 ኪ.ግ ወርቅ በጁንታው ስለመወሰዱ ቦታው ላይ ያለ ባለሙያ መረጃ አድርሶናል።
ባለሙያው ስለጉዳዩ ዝርዝር መረጃም አስገብተዋል።ዝርፊያ የማይለቅ አመል መሆኑን ይህ ተጨማሪ ማስረጃ ነው።
አረሙ እየተነቀለ፣ መልካም ዘር እየበቀለ ኢትዮጵያችን በተሻለ መንገድ ወደ ከፍታ ማማ ትጓዛለች!
የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ
Telegram Channel https://t.me/theabelshow