Sariyose:-
በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት ዛሬ ያበቃል፡፡
በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት ከዛሬ ኅዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚያበቃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታኅሣሥ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወቅቱ መግለጹ ይታወሳል።
ከመስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም አሮጌ የብር ኖቶች በአዲስ የብር ኖቶች እየተቀየሩ መሆኑ ይታወቃል።