በአዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ ደርሷል


 በአዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ ደርሷል።


አደጋው የደረሰው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ባለ አንድ የቻይና ኮንስትራክሽን ድርጅት መጋዘን ላይ ነው።

አደጋው በፍጥነት በመቀጣጠል ላይ ሲሆን የእሳት አደጋ መቆጣጠር ሰራተኞች እስካሁን ቦታው ጋር አልደረሱም።