የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ

የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ